አዲሲቷ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳዮች ሀላፊ ካትሪን አሽተን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ የመጀመሪያውን የመካከለኛ ምስራቅ ጉብኝታቸውን በግብፅ ጀምረዋል ።
አሽተን ና ኦማር ሙሳ
ግብፅን ያስቀደመው የአሽተን ጉብኝት ሌሎች አምስት የመከከለኛው ምስራቅ አገራትን ያካትታል ። ትናንት ግብፅ የገቡት አሽተን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሄዱበት ምክንያት በአካባቢው አጠቃላይ ሰላም ለማስፈን ፣ እስራኤልና ፍልስጤማውያን ፣ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት እንዲመለሱ የሚያበረታታ ግልፅ መልዕክት ላማስተላለፍ መሆኑን አስታውቀዋል ።
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ