የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦች በይበልጥ ለማቀራረብ እና የጋራ ችግሮቻቸውንም ለመቅረፍ በሚል የተለያዩ የመፍትሄ ሀሳቦች የቀረቡበት ጉባዔ በዩኤስ አሜሪካ የሳን ኾዜ ከተማ ተካሄደ።
የኢትዮ ኤርትራ የወዳጅነት ኮሚቴ ባዘጋጀው እና ካለፈው ዓርብ እስከ ትናንት ድረስ በተካሄደው የጋራ ጉባዔ ላይ ከአስራ አራት የሚበልጡ ከተለያዩ ሀገሮች የተሰባሰቡ የሁለቱ ሀገሮች ምሁራን ጥናቶቻቸውን በማቅረብ በሰፊው ተወያይተውበታል።
አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ