ስፖርት | 05.01.2009
ስፖርት በጎርጎሮሣውያኑ 2008 ዓ.ም.

ባለፈው ሣምንት አጋማሽ ላይ የተሰናበተው የጎርጎሮሣውያኑ ዘመን 2008 ዓ.ም. በዓለማችን በርከት ያሉ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች የተካሄዱበትና አስደናቂ ውጤቶችም የተመዘገቡበት ነበር። »Mehr zu: title"
ስፖርት | 29.12.2008
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

ቀድሞ የአባለዘር አኩፋዳ ዕጢ ካንሰር የነበረበት የሰላሳ ሰባት ዓመቱ አሜሪካዊ አራተኛ ልጁን ከአዲሷ ፍቅረኛው ሰኔ ወር ላይ ይጠብቃል። ከዚህ ቀደም በሰውሰራሽ ዘዴ ሶስት ልጆች ተፀንሰውለት ነበር። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ስፖርት | 22.12.2008
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

በሻምፒዮንስ ሊጉ ከአራቱ የእንግሊዝ ቡድኖች ሶስቱ ከጣልያን ግዙፎች፣ አንዱ ከስፔን ሃያል ጋር በመደልደላቸው ጨዋታውን ከወዲሁ አጓጊ አድርጎታል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ስፖርት | 15.12.2008
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

...ከሁለት ዓመታት በፊት በሶስተኛ ዲቪዚዮን ይጫወት የነበረው ሆፈንሐይም ታላላቆቹን እነባየር ሙኒክን ልቆ አሁንም በአንደኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። የሚገርመው ነገር አቻ የመውጣቱ አባዜ ከእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ተሻግሮ ቡንደስሊጋም መግባቱም ነው። »Mehr zu: title"





