ሳይንስ/ቴክኒክ | 07.01.2009
ዝግመታዊ ነባቤ ቃል

የዝግመታዊ ነባቤ ቃል ወይም በእንግሊዝኛ አጠራሩ ኤቮልዩሽን እና የዚሁ ስራ አባት የሚባለው ቻርልስ ዳርዊን የተወለደበት ሁለት መቶኛ ዓመት በቅርቡ ይታሰባል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ሳይንስ/ቴክኒክ | 06.01.2009
የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባትና ሥራው የሚታሰብበት ዘመን፣

100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ሳይንስ/ቴክኒክ | 31.12.2008
ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ፣

ዓለም ፣ በኤኮኖሚ በተዳከመበት፣ በፋይናንስ ቀውስ በታመሰበት በአሁኑ ዘመን፣ ከዚሁ ድቀት ለማንሠራራት ፣ብሎም እንደገና በኤኮኖሚ ደርጅቶ ለመገኘት በኢንዱስትሪ በገሠገሡት አገሮች ፣ »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ሳይንስ/ቴክኒክ | 24.12.2008
ዐበይት የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ክንውኖች በ 2008 ዓ ም፣

ፍጥረተ-ዓለም እንዴት እንደተዘረጋ ለማወቅ በ CERN የተካኼደው ልዩ የቤተ-ሙከራ ምርምር፣ በፊዚክስና በሥነ -ህክምና ፣ ዘንድሮ የተሰጠው የኖቤል ሽልማት፣ »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ሳይንስ/ቴክኒክ | 17.12.2008
ዓመታዊ ዐቢይ ሽልማት፣ በሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ፣

በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ ከሳይንስ ጋር የሚገናኝ ዜና ካስቀደምን በኋላ ፣ በሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ ረገድ ከጀርመን ርእሰ ብሔር በሚሰጠው ዓመታዊ ዐቢይ ሽልማት ላይ ያተኮረ ዘገባ እናቀርባለን። »Mehr zu: title"




