ዓለም | 08.01.2009
የጋዛ ድብደባና ያደረሰው ጥፋት

በሶስት ሠዓታት እንዴት ብለህ ነው ፍራፍሬ ከደቡብ ለማምጣት የምትችለው? በከበባ ውስጥ ነው ያለነው፤ መብራት የለንም፣ ውሃ የለም፣ ዳቦዋችን አልቓል፣ ብናኝ ዱቄትም በቤታችን የለ። ሰው የሚኖረው በንፁህ አየር ነው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 06.01.2009
የሳውዲ ርዳታ ለጋዛ ውጊያ ሰለባዎች

ፍልስጤማውያንና እስራኤል እጅግ ለብዙ ዓመታት በዘለቀው ውዝግባቸው እአአ ከ1967ዓም ወዲህ እንዲህ እንዳሁኑ የጠነከረ ውጊያ ሲያካሂዱ ያለፉት አስራ ሁለት ቀናት በጋዛ የቀጠለው ውጊያ የመጀመሪያው መሆኑ ነው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 05.01.2009
የጋዛ ጦርነትና የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሠላም

አመቱ ዞሮ ሲገጥም፥ የመሰለዉን እንደመሰለ የማስቀረቱ አዚም አነጋግሮ ሳያበቃ፣ ጋዛ ትጋይ ገባች። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 04.01.2009
የእሥራኤል የጋዛ ዘመቻ በምድርና በባሕር ተስፋፋ

በጋዛ ሰርጥ ላይ ከሣምንት በላይ ሲካሄድ የሰነበተው የእሥራኤል የአየር ድብደባ በምድርና በባሕር የጥቃት ዘመቻ ተጠናከረ። እሥራኤል በታንኮች የታጀበ ጦሯ ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰርጎ እንዲገባ በማድረግ የምድር ውጊያ የጀመረችው ባለፈው ምሽት ነው። »Mehr zu: title"
ዓለም | 02.01.2009
እሥራኤልና ጋዛ፣

የየመን ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳሌህ፣ ለፍልስጤማውያን ሰፊ የገንዘብ መዋጮ ዘመቻ እንዲካሄድ ማዘዛቸው ተገለጠ። ሳሌህ፣ በግብፅ በኩል መደኃኒትና ምግብ እንዲላክ ም አሳስበዋል። »Mehr zu: title"




