ባሕል እና ሌሎች | 29.12.2008
አድቬንት ክራንዝ ምንድን ነዉ

በርካታ አዉሮጻዉያን አገራት የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ባለፉት ቀናት የገናን በአል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል። እዚህ በጀርመን ከረቡዕ ምሽት ጀምሮ እስከ አርብ አለት ድረስ ገናን አክብረዋል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ባሕል እና ሌሎች | 22.12.2008
የዳቦ ስም

አወይ ልጅ፣ አወይ ልጅ ገመዱ፣ ቤትማ ምን ይላል፣ ጥለዉት ቢሄዱ! ይባልለታል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ባሕል እና ሌሎች | 15.12.2008
የዘመናዊ ሙዚቃ እድገት በኢትዮጽያ

በ 1960 ዎቹ በአገራችን ብቅ ያለዉ የሙዚቃ ሸክላ ህትመት፣ ባህል ቀመስ ዘመናዊ ሙዚቃችንን በአለም አቀፍ ደረጃ መድረክ፣ እንዳደረገዉ እና በተለይ በዚህም ምክንያት የባህል ልዉዉጥ መጀመሩ ይነገራል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ባሕል እና ሌሎች | 07.12.2008
የጀርመኖች ትኩረት በመካከለኛዉ ምሥራቅና በአፍሪቃ

የጀርመን ደራሲያንና ከያኒያን ወደ አረቡ አለም፥ ጋዜጠኞችና ተንታኞች ደግሞ ወደ አፍሪቃ እያተኮሩ ነዉ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ባሕል እና ሌሎች | 28.11.2008
ዘመናዊ ሙዚቃ አመጣጥ በኢትዮጽያ

በአገራች የዘመናዊ ሙዚቃ በተለይ በአጺ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት መስፋፋቱ፣ የግል ባንዶች መቋቋማቸዉ፣ የመጀመርያዊ የሸክላ ሙዚቃ ህትመት፣ ብቅ ማለቱ በዚህም ምክንያት የአገራችን ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ ታዋቂ መሆኑን የሙዚቃ ምሁር የሆኑት ኢትዮጽያዊት አጫዉተዉናል ያድምጡ »Mehr zu: title"




