ኤኮኖሚ | 08.01.2009
የሩሢያ ጋዝና የአውሮፓ ጥገኝነት

በጋዝ ዋጋ አለመግባባት ሳቢያ በሩሢያና በኡክራኒያ መካከል እንደገና የተነሣው ውዝግብ በማዕከላዊና ደቡብ ምሥራቅ፤ በምዕራብ አውሮፓ አገሮችም ጭምር ጠንካራ በሆነው በወቅቱ ክረምት ማሞቂያ እንዳይጠፋ፤ የኤነርጂ ችግርን እንዳያባብስ እያሰጋ ነው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኤኮኖሚ | 31.12.2008
የዓለም ኤኮኖሚ በተገባዳጁ 2008 ዓ.ም.

ዛሬ ማምሻውን እኩለ-ሌሊት ላይ የሚሰናበተው የጎርጎሮሣውያኑ 2008 ዓ.ም. ኤኮኖሚን በተመለከተ ዓለምን ከአያሌ ዓመታት ወዲህ ብርቱ ነውጽና ውዥምብር ላይ ጥሎ ነው ያለፈው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኤኮኖሚ | 24.12.2008
የኤውሮ ምንዛሪ ሕልውና አሥረኛ ዓመት

ኤውሮ ምንም እንኳ የሕዝብ መገልገያ ሆኖ በሥራ ላይ የዋለው ከሰባት ዓመታት በፊት ቢሆንም በጋራ ምንዛሪነት ሕያው እንዲሆን የማይታጠፍ ውሣኔ ከተደረገ ሣምንት በሚገባው አዲስ ዘመን አንድ አሠርተ-ዓመቱን ይደፍናል። አሥር ዓመት በታሪክ ዘመን ስሌት ጨቅላ ጊዜ ቢሆንም የኤውሮ ዕድገትና ዕርምጃ በአጠቃላይ የታላቅ ስኬት መለያ ሆኖ ነው የሚገኘው። »Mehr zu: title"
ኤኮኖሚ | 18.12.2008
የነዳጅ ዘይት ዋጋና አፍሪቃ

በወቅቱ በነዳጅ ዘይት ዋጋ ላይ የሚታየው ቅናሽ በዓለም የነዳጅ ዘይት አምራችና ላኪ ሀገሮችን አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ጥሎዋቸዋል። ምክንያቱም የዋጋው ቅነሳ የውጭ ምንዛሪ ገቢያቸውን ዝቅ ማድረጉ አይቀርምና። በአፍሪቃ በሚገኙ የነዳጅ ዘይት አምራች እና ላኪ በሆኑትና መሆን በሚፈልጉት ሀገሮችም ላይ ተጽዕኖ አሳርፎዋል። »Mehr zu: title"
ኤኮኖሚ | 17.12.2008
የፋይናንስ ቀዉስ መፍትሄ አሰሳ

ቀዉስ ዉስጥ የገቡት አገራት ጀርመንን ጨምሮ በየደረጃዉ የየራሳቸዉን መፍትሄ እየሞከሩ ነዉ። »Mehr zu: title"




