ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 09.01.2009
አከራካሪው የኢትዮጵያ የግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ሕግ

ቀደምቱ ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች፤ አምነስቲያ ኢንተርናሺልና Human Rights Watch ሲቪሉን ሕብረተሰብ የሚጨቁንና የሰብዓዊ መብት ተግባራትን ለወንጀል የሚያጋልጥ ነው ሲሉ፤ ለጋሽ መንግሥታትም ትዕግሥታቸውን እያጡ በመሄድ ላይ ናቸው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 08.01.2009
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ ሕግና ተቃዉሞዉ

በአዲሱ ሕግ ምክንያት ኢትዮጵያ በአመት ከስድስት መቶ ሚሊዮን እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ገቢ ታጣለች። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 07.01.2009
የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

የዘንድሮው የክርስቶስ የልደት በዓልም ልክ በያመቱ እንደሚደረገው በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በየአብያተ ክርስትያኑ ተከብሮዋል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 07.01.2009
መያዶችን የሚመለከተው የኢትዮጵያ አዲስ ህግ ቅሬታ ማስነሳቱ

አሁን በፓርላማ ቀርቦ የፀደቀው ሕግ እንደሚያሳየው፤ በተግባር የሚጨቁን ነው። እናም የሲቪሉ ማኍበረሰብን በመጫን እንደፈለገ ለማድረግ የሚያስችለው መሳሪያ ሊሆን ይችላል...ከጀርባ ያለውን ነገር መመልከት አለብን። በሁለት ሺህ አምስት ግንቦት ላይ ከምርጫው በኋላ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር በምሽት የቴሌቪዥን ንግግራቸው... »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 06.01.2009
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የሚመለከተው ረቂቅ ህግ መጽደቅ

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለረጅም ጊዜ ሲያወዛግብና ሲያጨቃጭቅ የቆየውን መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ለመመዝገብና ለማስተዳደር የወጣውን ረቂቅ ህግ ዛሬ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀው። »Mehr zu: title"




