ዜና
የሶማሊያ የባሕር ውንብድና በሰፊው እያነጋገረ ነው
ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ የሄደውን የሶማሊያን የባሕር ወንበዴዎች የጠለፋ ዘመቻ ለመታገል ሃይል የማስተባበሩ ጥረት በያለበት እየተጠናከረ ነው። ሩሢያ በበኩሏ ወደ አፍሪቃው ቀንድ አካባቢ ተጨማሪ የጦር መርከቦች መላኳን አስታውቃለች። ሞስኮ ...
»Mehr zu: title"ተጨማሪ መረጃዎች
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 18.11.2008
የአንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ነዳጅ ዘይት የጫነው የሳውዲ አረቢያው መርከብ መጠለፍ

የመርከቧ ባለቤቶች ከወንበዴዎቹ ጋር ድርድር መጀመራቸው ተዘግቧል ።ሆኖም ስለድርድሩ ይዘት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 20.11.2008
የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር በሕንድ

ምጣኔ ሐብቷ በሚያረካ ሥሌት እየተንቻረረ- ቴክኖሎጂዋ በሚያስደንቅ ፍጥነት እየረቀቀ ነዉ።በቅርቡ የምርምር መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ልካለች።የኒኩሌር ቦምብ ባለቤትም ነች።የዚያኑ ያክል የድሆችም ሐገር ናት።ሕንድ »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
አውሮጳ/ጀርመን | 20.11.2008
በኢጣልያ የስደተኞች ይዞታ

የሜዴትራንያን ባህር የሚያዋስናቸው ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ ከሁለት ሳምንት በኃላ በህገ ወጥ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኤኮኖሚ | 19.11.2008
የአውሮፓ ሕብረትና የ ACP ድርድር

የአውሮፓ ሕብረት ከአፍሪቃ፣ የካራይብና የፓሢፊክ አካባቢ መንግሥታት ስብስብ ጋር አዲስ የኤኮኖሚ ሽርክና ውል ለማስፈን ያካሄደው ድርድር በተጣለለት የጊዜ ገደብ፤ ባለፈው 2007 ዓ.ም. መጨረሻ ዕውን ሣይሆን መቅረቱ ይታወሣል። »Mehr zu: title"
ሳይንስ/ቴክኒክ | 19.11.2008
ታዳሽ የኃይል ምንጭ፧

ታዳሽ የኃይል ምንጭ፣ በአሁኑ ዘመን፧ በኢንዱስትሪ የበለጸጉትንና በመልማት ላይ የሚገኙትን አገሮች፧ ቀልብ የሳበ ጉዳይ ሆኗል። »Mehr zu: title"
ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | 18.11.2008
ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደር

የቦምብ ማከማቻ የነበረዉ ሥፍራ ሰወስት መቶ የእግር ኳስ ሜዳዎችን ያሠራል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ስፖርት | 17.11.2008
የሣምንቱ የስፖርት ዘገባ

በአውሮፓ የክለቦች እግር ኳስ ሻምፒዮና አስደናቂ እስገራሚም ውጤት መታየቱን እንደቀጠለ ነው። በሻንግሃይ የቴኒስ ማስተርስ፤ በቶኪዮም የማራቶን ሩጫ ተካሂዷል። በፊታችን ዕሑድ ደግሞ ሞንቴ ካርሎ ላይ የዓመቱ የዓለም አትሌቶች ይመረጣሉ። »Mehr zu: title"
ባሕል እና ሌሎች | 19.11.2008
ማማ አፍሪቃ፣ ማርያም ማኪየቫ

በአለም አቀፍ ደረጃ ታላቅ ታዋቂነትን ያተረፈችዉ የደቡብ አፍሪቃዊትዋ ማሪያም ማኪየቫ በድንገተኛ የልብ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች። ማማ አፍሪቃ በመባል የምትታወቀዋ የደቡብ አፍሪቃዊቷ ታዋቂ ሙዚቀኛ ማሪያም ማኪየቫ የሰባ ስድስት አመት አዛዉንት ነበረች። »Mehr zu: title"




