የአቴንሱ መንግስት ያለዉን በጀት ወጭና ገቢ እንዲያስተካክል በአለም አቀፍ ደረጃ የሚደርስበት ግፊት እየጥነከረ መጥቶአል፣ በሌላ በኩል ግሪክ ከዕዳ ለመላቀቅ የጀመረችዉን የቁጠባ ታህድሶን በመንቀፍ ዛሪ ህዝብ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎአል። የግሪክ የቁጠባ ዕቅድ እና ሂደቱ
ጀርመን ውስጥ በሙዩኒክ ከተማ የተካሄደው የ 3 ቀናት ዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳይ ጉባዔ ፣ በዐበይትና ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ በሰፊው ከመከረ በኋላ፣ ትናንት ማምሻውን ተደምድሟል።
የአውሮፓው ኅብረት የገንዘብ ሚንስትሮች፤ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባደረጉት ስብሰባ፤ የኅብረቱን የኤኮኖሚ ይዞታና የወደፊቱን ተስፋ በመገምገም በበርካታ አገሮች ላይ ያለውን የዕዳ ክምችት በመቀነስ፤
የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕቅዱን የተቃወሙም አልጠፉም። የኔዘርላንድስ መንግሥት
ዩኤስ አሜሪካ ባለፈው ሣምንት አዲስ የመከላከያ በጀት ቅነሳ ሕግን ማጽደቅዋ ይታወሳል። ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባጸደቁት አዲሱ ሕግ መሠረት፡ የወደፊቱ ያሜሪካ የጦር ትኩረት ወደ እሥያና ፓሲፊክ አካባቢ፡
የዕለቱን ዝግጅት ለማዳመጥ የሚከተለውን ማገናኛ ይጫኑ። አስተያየታችሁ ዓቢይ ግምት የሚሰጠው ነው፤ በamharic@dw.de ላኩልን፣ በ +49-228-429-164995 ደውሉልን። በዕለቱ ዓቢይ ርዕስ ላይ በ+49 172 26 66 944 SMS አስተያየት ላኩልን። 16:00 - 17:00 UTC የአንድ ሣምንቱ የስርጭት ኮሮጆ በዚህ ሊንክ ይገኛል።
በማድመጥ መማር እያዝናና መረጃ የሚሰጥ ዝግጅት ነው።
ግሎባል አይዲያስ